
ለአራዳ ፖድካስት | Le’Arada podcast
This is very interesting podcast "Le’Arada podcast" is for all social media users who want to navigate the internet and digital world safely and responsibly. Le’Arada covers relevant and necessary topics in the digital world and provides important information, tips, and actionable techniques to help people become efficient, active, and cool social media users. Guests with ample experience in the digital world chat and laugh with hosts Newal and Kirubel. #LeAradaPodcast ለአራዳ ፖድካስት ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ለሆኑ ሁሉ እና የኢንተርኔቱን እና የዲጂታሉን አለም በደህንነት እና በአግባቡ መጠቀም ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ፖድካስት ነው። ለአራዳ ላይ በዲጂታሉ አለም ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ምክሮችን እና ሊተገበሩ የሚችሉ ቴክኒኮችን በማቅረብ ሰዎች ውጤታማ፣ ፈጣን እና ምርጥ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን ነጥቦች ይቀርባሉ። በዲጂታሉ አለም ላይ የዳበረ ልምድ ያላቸው እንግዳዎች ከአቅራቢዎች ነዋል እና ኪሩቤል ጋር ይስቃሉ ይጫወታሉ። #ለአራዳፖድካስት Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
예고편
소개
정보
- 제작진BBC Media Action
- 방송 연도2023년 - 2024년
- 에피소드23
- 등급전체 연령 사용가
- 저작권© BBC Media Action
- 웹사이트 보기