SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ምልሰታዊ ምልከታ "የወታደር ክፉ የለውም፤ የመሪ ክፉ ነው ያለው" ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ

ደራሲ ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ፤ ስለ "ትውልድ ያናወጠ ጦርነት" መፅሐፋቸው ተልዕኮና ታሪካዊ ፋይዳ አንስተው ይናገራሉ።