ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
Информация
- Подкаст
- ЧастотаЕжедневно
- Опубликовано13 сентября 2025 г. в 18:00 UTC
- Длительность1 ч.
- ОграниченияБез ненормативной лексики