
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሰለ እርስዎ የተዛባ መረጃ ሲዛመት ቢያዩስ? ምን ያደርጋሉ? | What would you do if you see false information about you on social media? Le'Arada Podcast
በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የመረጃ አጣሪ፣ ጋዜጠኛ እና አሰልጣኝ ናኦል ጌታቸውን ጋብዘን ስለ ማህበራዊ ሚዲያን አላግባብ መጠቀም ስለሚያስከትሉት ችግሮች በስፋት አውርተናል። ህጉ ስለ ሀሰት መረጃ እና የጥላቻ ንግግርን ምን እንደሚል፣ በሀሰት መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ሰለባ የሆኑ ሰዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸውና ሌሎች ጠቃሚ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል።
This time on #LeAradaPodcast, we invited Naol Getachew, a fact-checker, journalist, and trainer, to discuss the risks associated with improper use of social and digital media. We talked about how the law defines disinformation and hate speech, tips, steps we should take if we become victims of disinformation and hate speech online, and things we could take to prevent hate speech and disinformation from coming.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
信息
- 节目
- 频率一周一更
- 发布时间2024年1月5日 UTC 09:49
- 长度46 分钟
- 季1
- 单集16
- 分级儿童适宜