SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

በኢትዮጵያ ከ600 ሺህ በላይ ሰዎች የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ እንዳለ ተገለጠ

ለኢትዮጵያ በየዓመቱ 270 ሚሊየን ኮንደም የሚያስፈልግ ቢሆንም ወደ ሀገር ቤት እየገባ ያለው የኮንደም መጠን ከ90 ሚሊየን ያልበለጠ ነው።