SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ብዙ የአፍሪካ ሀገራት ድርሰትን ለድርሰት ብለው ነው የጀመሩት፤ የኢትዮጵያ ደራሲያን ግን ድርሰትን ለሀገር የችግር መፍቻ ብለው ስለሆነ ልዩ ያደርጋቸዋል"

ምልሰታዊ ምልከታ፤ ደራሲ ጌታቸው በለጠ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር (ኢደማ) ፕሬዚደንት፤ ስለ ኢደማ ምሥረታ፣ ተልዕኮና ሚና ይናገራሉ።