SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ትልቁ ነገር ባለ ትልቅ ቤት መሆኑ ሳይሆን፤ ከልጆቻችን ጋር ያለን ትልቅ ግንኙነት ነው፤ በተለይ አባቶች። ለእናቶች ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ" ዶ/ር ብርሃን

ዶ/ር ብርሃን አሕመድ፤ የAfricause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ አፍሪካውያን አውስትራሊያውያን ልጆቻቸውን ለመታደግና እየናረ ላለው ፍቺ ብልሃት ለማበጀት ማለፊያ ቤተሰባዊ ትስስሮሽ ስለሚኖረው ሚና ይናገራሉ።