Netsa Podcast / ነፃ ፖድካስት

ነፃ ፖድካስት እነሆ በነፃ ተጀመረ

የነፃ መድረክ ነፃ ሃሳቦችን በነፃነት የምንመረምርበት እና የምንማማርበት ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በጥሞና እንድትከታተሉኝ ስል በትህትና አልጠይቅም። አለመከታተልም መከታተልም መብታችሁ ነውና። ይህ የነፃ እና ነፃ ሃሳቦች መንደር ነው።