TBF

አውደ ሀሳብ - ክፍል 1 እና 2: በአዲስ አበባና በባህር ዳር የተፈጸመው የሰኔ 15ቱ ግድያ እቅድ የማን ነበር?

ይህ ዘመን ለዐማራ ህዝብ  ከባድ የሆነበት ጊዜ ነዉ ፤ ይህን ተረድተን በአማራነታችን ጸንተን፤ በአንድነት ቆመን የህልዉና ትግላችንን ዳር ለማድረስ ተግተን መስራት የግድ ይለናል!