SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ኢትዮጵያውያንም ማንኛውም ጥቁር የሚደርስበት ጥቃት ይደርስባቸዋል፤ ጥቁር አይደለሁም የሚል አስተሳሰብ ካለ ይህ የንቃት ጉድለት ነው፤ ያሳስባል" ዶ/ር ተ

ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን አክሎ በፍልሰተኞች ዘንድ ያሉ የማንነት አተያዮችን ያጋራሉ።