
የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች || አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ || ምዕራፍ 2 ክፍል 10 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን እና ማስተርሱን በአትሮፖሎጂ፤ በተጨማሪ በአሁኑ ሰዓት ፒ ኤች ዲውንም በአንትሮፖሎጂ እየሰራ ከሚገኘው፤ ከ2000- 2012 በጎንደር ዩኒቨርስቲ በመምህርነት ከሰራው፤ አሁን የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ሀላፊ በመሆን እየሰራ ከሚገኘው አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ ጋር የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል / @adplusamharicpod Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️ / 4y8g1 በፌስቡክ / adplusamharic
信息
- 节目
- 频率半周一更
- 发布时间2023年12月12日 UTC 08:06
- 长度1 小时 37 分钟
- 季2
- 单集10
- 分级儿童适宜