አማኝ ሊኖረው ከሚገባው መረዳት አንዱና ዋነኛው ነገር የተቀበለውን ፀጋ ነው:: ይህ ፀጋ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንድንሆን እንድንበቃና እንድናደርግ የተሰጠ ፀጋ ነው:: በመንፈሳዊ ህይወት ያለፀጋው ምንም የሆነ የለም ወደሚል በቃል በቻ ሳይሆን ነገር ግን ወደ ህይወት ምስክርነት መምጣት ከሀጢአት ከጠላት ክሰና ከፈተና ይጠብቃል:: *** ያለእውቀትና ያለመረዳት በምንሔድበትና በሚጓዝበት ጊዜም መንፈስ ቅዱስ የሚያደርገው ይህንኑ የተሰጠንን ፀጋ በእምነት አይን እንድናይና እንድንረዳም ማድረግ ነው::
信息
- 节目
- 发布时间2021年1月20日 UTC 07:00
- 长度38 分钟
- 分级儿童适宜
