ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቴክኖሎጂ የተደገፈ እና የተደራጀ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች እንደ አለምም ሆነ በሀገር ደረጃ እየተበራከቱ ይገኛል። በእኛ ሀገር በዚህ ዘርፍ ላይ ፈር ቀዳጅ የሆነውን እና የስራ አድማሱን እያሰፋ ያለውን ራይድ (RIDE) በዛሬው ቪዲዮችን የምንዳስስ ይሆናል።
Information
- Show
- FrequencyUpdated Weekly
- PublishedJanuary 12, 2023 at 7:47 PM UTC
- Length13 min
- RatingClean