
ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን። ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ... Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic
Information
- Show
- FrequencyUpdated Semiweekly
- PublishedDecember 24, 2023 at 6:44 PM UTC
- Length2h 3m
- Season2
- Episode13
- RatingClean