
ዲጂታል ማርኬቴር የመሆን ህልምን እንዴት ማሳካት ይችላል? | How can you become a digital marketer? Le’Arada Podcast
በዚህ ሳምንት ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ከወጣቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ቴዎድሮስ እዮብ ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ ጠለቅ ብለን ተጨዋውተናል። ዲጂታል ማርኬተር የሆነበትን መንገድ በሰፊው አጋርቶናል። ከእሱ የሞያ ልምድ አንድ ባለሞያ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን መሄድ ሰላለበት/ሰላለባት መንገዶች ፤ ዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ ሰላሉ እድሎች ፤ ሊያጋጥሙን ስለሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው አጫውቶናል። የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ከሆኑ በርግጠኝነት ይሄ ቪዲዮ የእናንተ ነው።
This week we had a deep conversation with with the young digital marketing expert Tewodros Eyob. He shared with us his journey to become digital marketer. From his professional experience, he also talked about the ways to becoming an digital marketer, the opportunities the challenges we face, and their solutions. If you're a digital marketing expert, this video is definitely for you!
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
信息
- 节目
- 频率一周一更
- 发布时间2024年2月2日 UTC 09:35
- 长度31 分钟
- 季1
- 单集20
- 分级儿童适宜