SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ጠለፋና ደፈራን ለመከላከል በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ በየደረጃው የሥነ ፆታ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለሁ" ደራሲና የፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ

የ 'ምሰሶዋ' መፅሐፍ ደራሲና 'ጀቢና' ፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ፤ በልጅነት ጋብቻ፣ የቤት ውስጥ ጥቃትና የሴት ልጅ ደፈራ ተኮርና የእራሷ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ምንጭ ስለሆነው ፊልሟ ታስረዳለች።