AWR in Amharic - ሰዓት - አማርኛ

AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ ‹‹ስለ መንፈስ ቅዱስ 4 መሰረታዊ ጥያቄዎች!!!››

መንፈስ ቅዱስን እንዴት እንቀበላለን፣ የመንፈስ ቅዱስ ሥጦታዎች ምን ምን ናቸው ፣ እና ሌሎች ስለመንፈስ ቅዱስ ግሩም ማብራሪያዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡