
5 episodes

CYEC CYEC
-
- Religion & Spirituality
Chicago Yemsrach Evangelical Church.
Where you can hear
-Amharic preaching
-Sebeket,
-Amleko,
-Bible teaching,
-Temeheretoch.
Ethiopian evangelical church. We are in Chicago, Il USA
-
-
እህት ምስራቅ ፀምሩ :-ችግርን ሰባሪ -የዮሐንስ ወንጌል 4፡1-26
የዮሐንስ ወንጌል 4፡1-26
የአገር ችግር ፦ ሳምራዊ እና እስራኤላዊ አይገናኙም
የመሀበራዊ ችግር፦ 6 ሰአት ላይ ውሃመቅዳት
የትዳር ችግር (የግል ችግር)፦ 5 ባል 1 ወንድ
እግዚአብሔርን አለማውቅ፦ አናንተ የምታመልኩትን አታውቁም
ጌታ ለሁሉም መልስ አለው
መዝሙሮች እና ግጥም -
የደህንነት ትምህርት ክፍል 2፦ ወንጌላዊ ብርሃኑ አንበሴ
የመዳን ትርጉም ፥ አንዴት ነው የዳነው? ለሚለው መልስ።
-
የደህንነት ትምህርት ክፍል 1 ፦ ወንጌላዊ ብርሃኑ አንበሴ
የመዳን ትርጉም ፥ አንዴት ነው የዳነው? ለሚለው መልስ።
-
1:- Brother Redeatu G Kassa
Amharic Preaching. Yegeta serategna nen. serawn ensera.