
የ.ራ.ሴ መስቀል: ye ra sē
Mahi ena Merry
ሠላም ለዚ ቤት 👋 ይህ የራሴ መስቀል የተሰኘው የፖድ ካስት ፕሮግራም ነው! አዘጋጆቻቹ እኔ ማሂ እና ሜሪ ነን ስኬታማ ሴት የቤተሰቧ ልቆም የሀገሯ ምሰሶ ናት የራሴ መስቀል ተስፋ የተጽኖ ፈጣሪ ሴቶችን የስኬት ጉዞ በመቃኘት ባለ ራዒ ትውልድ ማፍራት ነው። በየሁለት ሳምንቱ በተለያዮ ርዕሶች ዙሪያ እንወያያለን እንዲሁም የግል ጉዞዎቻችንን እናካፍላችሁአለን። የመጀመሪያዉን ክፋል ቅዳሜ ይጠብቁ 😍😍😍😍🥳🥳 ለአስተያየቶ በራችን ክፍት ነዉ 🙏
Episodes
- 3 Episodes
About
ሠላም ለዚ ቤት 👋
ይህ የራሴ መስቀል የተሰኘው የፖድ ካስት ፕሮግራም ነው!
አዘጋጆቻቹ እኔ ማሂ እና ሜሪ ነን
ስኬታማ ሴት የቤተሰቧ ልቆም የሀገሯ ምሰሶ ናት
የራሴ መስቀል ተስፋ የተጽኖ ፈጣሪ ሴቶችን የስኬት ጉዞ
በመቃኘት ባለ ራዒ ትውልድ ማፍራት ነው።
በየሁለት ሳምንቱ በተለያዮ ርዕሶች ዙሪያ እንወያያለን እንዲሁም የግል ጉዞዎቻችንን እናካፍላችሁአለን።
የመጀመሪያዉን ክፋል ቅዳሜ ይጠብቁ 😍😍😍😍🥳🥳
ለአስተያየቶ በራችን ክፍት ነዉ 🙏
Information
- CreatorMahi ena Merry
- Years Active2020
- Episodes3
- RatingClean
- Copyright© Mahi ena Merry
- Show Website