በእሷ እይታ/Her Lens

Addishiwot Feleke

በእሷ እይታ አጫዋች፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ፖድካስት ሲሆን ብዙ እርዕሶችን እያነሳን የምንወያይበት መድረክ ነው። ከምንወያይባቸው እርዕሶች መካከል ለምሳሌ ያህል ፤ ትዳር ስላልመሰረቱ ወጣት ሴቶች፣ጤነኛ ህይወትን ስለመምራት እንዲሁም ከእግዚአብሔር ጋር ስላለን እለት ከእለት ኑሮ ከራሳችን ተሞክሮ የምናወራበትን ሃሳብ ያካትታል። ለአዲስ ኤፕሶድ ዘወትር ሰኞ ማለዳ ይጠብቁን። ለወዳጅ እና ቤተሰቦ ሼር ያርጉ። እናመሰግናለን። Her lens is a fun, interesting and teaching podcast where we discuss diffrent topics such as being young single women, leading a healthy lifestyle and having a day to day relationship with God from our individual experiances and walk of life. New episodes every Monday morning. Please share it with your friends and family. Thanks

Episodes

About