እናትHood | EnatHood

Hana Haile

EnatHood is a podcast dedicated to motherhood and what a mother cares for. It covers a range of topics, including pregnancy, childbirth, baby care, parenting, and healthy lifestyle choices. It is brought to you by Hana Haile from http://enathood.com እናትHood ፖድካስት ስለ እናትነትና እና እናት ስለሚመለከታት ሁሉ ነገር ላይ ትኩረት የሰጠ ፖድካስት ነው። እርግዝና ፣ ወሊድ ፣ የልጅ እንክብካቤ ፣ ወላጅነት እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ምርጫዎችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ይሸፍናል። ተዘጋጅቶ የሚቀርበው በሐና ኃይሌ ከ http://enathood.com ጦማር ነው።

  1. የእናቶች እና የልጆች ጤና ከብሩክታይት ወልደማርያም የህዝብ ጤና ባለሙያ ፣ የወሊድ እና የጡት ማጥባት አስተማሪ Maternal and Children Health

    21/02/2025

    የእናቶች እና የልጆች ጤና ከብሩክታይት ወልደማርያም የህዝብ ጤና ባለሙያ ፣ የወሊድ እና የጡት ማጥባት አስተማሪ Maternal and Children Health

    በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል ከብሩክታይት ወልደማርያም ጋር ስለ እናቶች እና ጨቅላ ህፃናት ጤና ፣ ስለወሊድ፣ ስለ ግል ኑሮ እና ትምህርት ፣ ህክምና በአሜሪካ እና እናትነት ተጨዋውተናል። እንደምትደሰቱበት እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ። ብሩክታይት ለማግኘት ፦ https://mydoctor.kaiserpermanente.org/ncal/providers/beruktawetwoldemariam የብሩክታይት IG :- https://www.instagram.com/itsbrook_?igsh=MWptdTR2Yzg1Mjdleg== Maternal and Children Health with Beruktawet Woldemariam, MPH, CLE, ICCE, CWC In this powerful episode, we discuss the vital importance of educating ourselves and advocating for our rights within the healthcare system, particularly as Black individuals facing significant disparities. Beruktawet Woldemariam, a mom of two and a professional with extensive experience in maternal and child health, shares her personal journey, including her experiences with two cesarean births. Her insights shed light on the challenges and triumphs of navigating healthcare as a Black mother, emphasizing the need for awareness, support, and empowerment. Tune in for an enlightening conversation that highlights the importance of advocacy in creating equitable health outcomes for all families!

    1 hr
  2. የአራት ልጆች እናት ፣ የተሸላሚ የልጆች መፅሀፍ ፀሐፊ ፣ የሳይበር ደህንነት ኢንጂነር ከዘኒት ከማል | Zinet Kemal children book author

    27/06/2024

    የአራት ልጆች እናት ፣ የተሸላሚ የልጆች መፅሀፍ ፀሐፊ ፣ የሳይበር ደህንነት ኢንጂነር ከዘኒት ከማል | Zinet Kemal children book author

    በዚህ የእናትHood ፓድካስት ከዘኒት ከማል ጋር ስለ እናትነት ጉዞዋ ፣ ስለ ፃፈቻቸው አራት መፅሀፎች ፣ ስለ ስራዋ ፣ ኑሮ በሚኒሶታ አሜሪካ ከአራት ልጆች ጋር ፣ ስለ ዘጠኝ አመት እስከ ማስተርስ የትምህርት ጉዞዋ ፣ ስለ ስኬት ሚስጥሯ ጨምሮ በስራዋ ስለተሸለመቻቸው ለመዘርዘር ከሚያዳግቱ ብዙ ሽልማቶቿ እና ሌሎችም በጣም ጠቃሚ ነገሮች ተነጋግረናል። እንደምትደሰቱበት እርግጠኛ ነኝ። መልካም ቆይታ። Zinet Kemal is a mother of four, a multi-award winning cybersecurity advocate and a four times best-selling author. She is currently working as Cloud Security Engineer at Best Buy and Board member at a non-profit, Black Girls in Cyber. She is a Georgia Tech University graduate with a Masters of Science degree in Cybersecurity. She earned a B.S. degree in Computer Science and LLB degree in Law. She wrote award-winning children's books, including "Proud in Her Hijab", "Oh, No ... Hacked Again!” and "See Yourself in Cybersecurity" promote empowerment, online safety and cyber careers for children. Zinet is a Tedx speaker, LinkedIn instructor, top 25 cybersecurity leader, also recognized as 2023 Minneapolis/St. Paul Business Journal 40 under 40. She has been featured in various media outlets including Good Morning America, 11Alive, BBC and CBS Minnesota - WCCO, ABC News, Yahoo News, AFROTECH and ebs. Website https://zinetkemal.com/ IG : https://www.instagram.com/zinet_kemal

    1hr 5min

About

EnatHood is a podcast dedicated to motherhood and what a mother cares for. It covers a range of topics, including pregnancy, childbirth, baby care, parenting, and healthy lifestyle choices. It is brought to you by Hana Haile from http://enathood.com እናትHood ፖድካስት ስለ እናትነትና እና እናት ስለሚመለከታት ሁሉ ነገር ላይ ትኩረት የሰጠ ፖድካስት ነው። እርግዝና ፣ ወሊድ ፣ የልጅ እንክብካቤ ፣ ወላጅነት እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ምርጫዎችን ጨምሮ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ይሸፍናል። ተዘጋጅቶ የሚቀርበው በሐና ኃይሌ ከ http://enathood.com ጦማር ነው።