አዲስ ጣዕም | PODCAST

ADPlus Amharic

አዲስ ጣዕም | PODCAST

  1. ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14

    12/31/2023

    ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

    1h 14m
  2. ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    12/24/2023

    ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን። ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ... Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast... Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0... SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

    2h 3m
  3. አዲሱ መጅሊስ ምን አየሰራ ነው? || ኡስታዝ መሀመድ አባተ || ምዕራፍ 2 ክፍል 11 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    12/19/2023

    አዲሱ መጅሊስ ምን አየሰራ ነው? || ኡስታዝ መሀመድ አባተ || ምዕራፍ 2 ክፍል 11 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ ኡስታዝ መሀመድ አባተ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሱዳን ኡምዱርማን ኢስላሚክ ዩኒቨርስቲ፣ ማስተርስ በሰው ሀይል አስተዳደር ከሱዳን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ወስዷል። ፒ ኤች ዲውን በእስላማዊ ጥናት ለመውሰድ ዝጅት ላይ ይገኛል። የአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሸሪዓ አማካሪ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ እና የእስልማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪም ነው። በአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲሱ መጅሊስ ምን እየሰራ ነው? በሚል አብይ ርዕስ፤ የመጅሊሱን የቀድሞ ቁመና፣ አሁናዊ የለውጥ ጉዞን እና ቀጣይ ምዕራፍን የሚዳስስ ቆይታ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ያደርጋል። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic

    1h 57m

Ratings & Reviews

5
out of 5
2 Ratings

About

አዲስ ጣዕም | PODCAST